Home የተቋሙ የጥናት፣ ምርምር እና ፐብሊኬሽን ስራ ክፍል የ2017 በጀት ዓመት ሲሰራ የቆየዉን ስራ እና በ2018 ዓ.ም እቅድ ላይ ዉይይት አካሄደ፡፡

የተቋሙ የጥናት፣ ምርምር እና ፐብሊኬሽን ስራ ክፍል የ2017 በጀት ዓመት ሲሰራ የቆየዉን ስራ እና በ2018 ዓ.ም እቅድ ላይ ዉይይት አካሄደ፡፡

11th July, 2025

የተቋሙ  የጥናት፣ ምርምር እና ፐብሊኬሽን ስራ ክፍል የ2017 በጀት ዓመት ሲሰራ የቆየዉን ስራ እና በ2018 ዓ.ም እቅድ ላይ ዉይይት አካሄደ፡፡

        ሐምሌ 1 ቀን /2017ዓ.ም

በዛሬው እለት  የጥናት፣ ምርምር እና ፐብሊኬሽን ስራ ክፍል የ2017 በጀት ዓመት ሲሰራ የቆየዉን ስራ ዲኖች፣ ስልጠና ክፍል ተጠሪዎ፣ አጥኚዎች እና ሌሎች ተጋባዦች በተገኙበት አቅርቧል።

በበጀት አመቱ የተሰሩ ስራዎችን በሰፊው የተገለፀ ስሆኑ  ያጋጠሙትን ተግዳሮቶችንም አንስተዋል፡፡

  ፕሮግራሙ  ዋና አላማውን ያደረገው  የተሰሩ ስራዎችን ከማሳወቅ በተጨማሪም መሻሻል ያለባቸዉ ጉዳዮች ላይ ሀሳብ መዉሰድ፣ በትብብር የመስራት ልምድ እንዲ ዳብር እና ማህበራዊ መስተጋቢር እንዲጠነክር  ነዉ ተብሏል ።

በ መረሃግብሩ የተገኙ የተቋሙ ኮር አመራሮች ''የኮሌጃችን  ጥናት፣ ምርምር እና ፐብሊኬሽን ስራ ክፍል እንደዚ አይነት ፕሮግራም በማዘጋጀቱ እያመሰገንን    ሌሎችም ጋር መለመድ አለባቸዉ በማለት'' ሐሳባቸዉን አጋርተዋል፡፡

በመጨረሻም በስራ ክፍሉ በ2017 የተሻለ የስራ አፈፃፀም ላሳዩ ባለሙያዎችም እዉቅና በመስጠት ተጠናቋል ።

ጎኢኮ ኮሚኒኬሽን !!

.

Copyright © All rights reserved.

Created with