ሰኔ 13 ቀን 2017 ዓ.ም
ኮሌጁ የISO 21001-2018 የትምህርት ተቋም አስተዳደር ስርዓትን በመተግበር የሚሰጣቸውን አገግሎቶች በአለም ዓቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ፣ ወጥነት ያለው እና የአሰራር ስርዓትን በማዘመን የተቀላጠፈ ለማድረግ በርካታ ተግባራትን ሲያከናውን ቆይቷል ፡፡ ሆኖም በዛሬው እለት ሰኔ 13/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩቱ አማካሪዎች ፣የኮሌጁ አመራሮችና ሰራተኞች በተገኙበት የትግበራማስጀመሪያ መረሃግብር በደማቅ ስነ-ስርዓት አስጀምሯል፡፡